በአሜሪካ ውስጥ በጦር መሳሪያ የሚፈጸሙ ጥቃች በብዛት የሚከሰቱ ቢሆንም፤ እንስሳት በሰው ላይ ተኮሱ የሚለው ግን የተለመደ አይደለም። ከሁለት ዓመት በፊት በአሜሪካ ካንሳስ የጀርመን ሺፐርድ ውሻ ተቀባብሎ የተቀመጠ የአደን ጠብመንጃ ላይ ድንገት ረግጦ በመተኮሱ የ30 ዓመቱ ሰው ህይወት ማፉ ይታወሳል። ...
በሞሮኮ ከሁለቱ የእስልምና ዕምነት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የኢድ አል አድሃ በዓል የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉን በግ በማረድ በስፋት ያከብሩታል፡፡ ይህን ተከትሎ የፊታችን ሰኔ ወር ላይ በሚከበረው ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results