በአሜሪካ ውስጥ በጦር መሳሪያ የሚፈጸሙ ጥቃች በብዛት የሚከሰቱ ቢሆንም፤ እንስሳት በሰው ላይ ተኮሱ የሚለው ግን የተለመደ አይደለም። ከሁለት ዓመት በፊት በአሜሪካ ካንሳስ የጀርመን ሺፐርድ ውሻ ተቀባብሎ የተቀመጠ የአደን ጠብመንጃ ላይ ድንገት ረግጦ በመተኮሱ የ30 ዓመቱ ሰው ህይወት ማፉ ይታወሳል። ...
በሞሮኮ ከሁለቱ የእስልምና ዕምነት በዓላት መካከል አንዱ የሆነው የኢድ አል አድሃ በዓል የዕምነቱ ተከታዮች በዓሉን በግ በማረድ በስፋት ያከብሩታል፡፡ ይህን ተከትሎ የፊታችን ሰኔ ወር ላይ በሚከበረው ...
በሁለተኛው ምዕራፍ ተኩስ አቁም ሃማስ ሁሉንም ታጋቾች መልቀቅ፤ እስራኤል ደግሞ ከጋዛ ወታደሮቿን ማስወጣት እንዳለባት በአሜሪካ አደራዳሪነት በተደረሰው የመጀመሪያ ስምምነት መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር። የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስተዳደር ሃማስ የተኩስ አቁም ማራዘሚያ ሃሳቡን ባለመቀበሉ ወደ ጋዛ ምንም ...
በኢራን የኑክሌር ፕሮግራም ላይ ያተኮረውን ስብሰባቸውን ከጨረሱ በኋላ በሰጡት የጋራ መግለጫ፣ ኢራን የኒዩክሌር መርሃግብሯ ለሰላማዊ ዓላማ ብቻ መሆኑን ደጋግማ መግለጿን እንደሚቀበሉት እና ቴህራን ...
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ባለሙያዎች እስራኤል በጋዛው ጦርነት ወቅት የሴቶችን የጤና ተቋማት በስልት በማውደም በፍልስጤማውያን ላይ የዘር ማጥፋት ተግባር ማካሄዷንና ጾታዊ ጥቃትን ...
ይህንን ተከትሎም የኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ ገብረመስቀል ኤክስ (የቀድሞ ትዊተር) ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ ኤርትራ በህወሓት የፖለቲካ ቡድኖች ውስጥ ያለውን የውስጥ ሽኩቻ የማባባስ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results